የጠ/ሚ አብይ አህመድ በግብጽ ያደረጉት ጉብኝት | PM Abiy Ahmed Visit in Egypt

የአባይ ወንዝን ለሁለቱም ህዝቦች በሚሆን መልኩ መጠቀም አማራጭ የሌለው መፍትሄ መሆኑን በግብፅ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ላይ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ፡፡

የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታ አልሲሲ በበኩላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጉብኝት በአባይ ወንዝ ላይ የሁለቱን ሃገራት መግባባት የሚያሳድግ ውሳኔ ላይ መድረስ ያስቻለ ውይይት የተደረገበት መሆኑን ተናግረዋል፡፡

Source: abbaymedia

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *