በባልቲሞር የአርበኞች ግንቦት 7 አባላት የተዘጋጀ

የአርበኞች ግንቦት 7 አባላት በባልቲሞር የተዘጋጀ
የኢትዮጵያ መጪ እድል ያሳስቦታል ? የመፍትሄው አካል መሆን ይፈልጋሉ ? እንግዲያውስ ይምጡ እና በጋራ ስለሃገራችን ጉዳይ እንወያይ። በግል ከምቆጨት እና ከማዘን በጋራ መፍትሄውን እንፈልግ በዚህ ስብሰባ ላይ ከተመልካችነት ወደ ተሳታፊነት መሸጋገሪያ መንገዱን አመላካችና ጠቋሚ መንገዶችን የምንወያይበት ነው።
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር !!!
Address 10207 Wincopin Cir,Columbia,MD 21044 Sheraton Hotel Free parking & Shuttle from downtown Baltimore to the meeting
For more information 410-814-8958 or 410-814-8934

Source: abbaymedia

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *