የየካቲት 12 የሰማዕታትን መታሰቢያና የአድዋ ድል በዓልን፡ ኑ አብረን በጋራ እናክብር ይሎታል( የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር በአትላንታ)

hall

ፋሽስቱ የግራዚያኒ ሠራዊት፡ የካቲት 12 በግፍ የተጨፈጨፋብን ወገኖቻችንን ለመዘከር እና  የአፍሪካና የአለም ጥቁር ሕዝብ ኩራት የሆነውን የዓድዋ ድል በዓልን ለማክር ዝግጅቱን አጠናቆ ይጠብቆዎታል።

 በዚህ እለት፡ የዘመናችን ሰማዕታቶችም አብረው ይዘከራሉ። ደም የፈሰሰላትን፣ አጥንት የተከሰከሰላትን፣ መስዋዕት የተከፈለላትን፤አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ባንዲራችንን ይዘን በቦታው እንገናኝ።

 የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች መካከል፡

አቶ ኪዳኔ አለማየሁ፡ የአለም አቀፍ ኅብረት ለፍትህ የኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ስራ አስኪያጅ፣

ፕ/ሮ ሃይሌ ላሬቦ፣ እና  ሌሎችም።

ቀን፡    ቅዳሜ March 3, 2018  4:00 pm

 ቦታ፡  በክላርክስተን ኮሚኒቲ አዳራሽ፤

 3701 College Ave, Clarkston, GA 30021

 ኢትዮጵያ ሃገራችን በክብር ለዘላለም ትኑር፦

የአትላንታ ኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማሕበር።

 

 

Source: abbaymedia

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *