አፍሪካዊያን ስደተኞች በየመን ባለስልጣናት ግድያ፣ ሰቆቃና መደፈር ይፈጸምባቸዋል ሲል ሂውማን ራይትስ ወች አስታወቀ

አፍሪካዊያን ስደተኞች በየመን ባለስልጣናት ግድያ፣ ሰቆቃና መደፈር ይፈጸምባቸዋል ሲል ሂውማን ራይትስ ወች አስታወቀ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 10 ቀን 2010 ዓ/ም) አፍሪካዊያን ጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞች ላይ ኢሰብ ዓዊ በሆነ ሁኔታ መብቶቻቸውን በመጣስ ግድያ፣ ሰቆቃና መደፈር ይፈጸምባቸዋል ሲል ሂውማን ራይትስ ወች መግለጫ አወጣ። በሰሜናዊ የመን በምትገኘው የባህር ወደብ ከተማ በሆነችው አደን ለምስራቅ

በወልዲያ እግር ኳስ ቡድን ላይ የተጣለውን ቅጣት በመቃወም በአዲስ አበባ ከተማ የቡድኑ ደጋፊዎችና አጋሮቻቸው ተቃውሟቸውን አሰሙ፤ አሰልጣኝ ስዩም አባተ ታመው ሆስፒታል ገቡ

በወልዲያ እግር ኳስ ቡድን ላይ የተጣለውን ቅጣት በመቃወም በአዲስ አበባ ከተማ የቡድኑ ደጋፊዎችና አጋሮቻቸው ተቃውሟቸውን አሰሙ፤ አሰልጣኝ ስዩም አባተ ታመው ሆስፒታል ገቡ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 10 ቀን 2010 ዓ/ም) በመላው ኢትዮጵይያ በእግር ኳስ ሜዳዎች ከከስፖርት መርህ ውጪ ስርዓት አልበኝነት ከጊዜ ወደጊዜ እየተሳፋ መጥቷል። በዚህም የብዙ ሰላማዊ ዜጎች ህይወትና ንብረት ለመውደም

የጦቢያ አራት ዓይና ፖለቲከኞች ( ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር )

ኢት-ኢኮኖሚ     ET-ECONOMY  ለአቶ አሰፋ ጮቦ መታሰቢ ትሁን ‹‹በህብረ-ብሄራዊ የሃገር ፍቅር አገር ይገነባል፣ በጠባብ ብሄራዊ ስሜት አገር ይፈርሳል!!!›› የዲጂታል ዘመኑ ተመራማሪ ወጣት የፖለቲካ ሳይንስ ተመራማሪ  ኤርሚያስ ለገሠ የፌዴራል መንግሥቱ ከቻይና ተበድሮ ለትግራይ ክልል በሚሰጠው 8 ቢሊዮን ብር በመረጃ ላቀረበው ጹሁፍ የምናውቀውን እንድናጋራ በጠየቀን መሠረት፣ በስታትስቲክስ የተደገፈና መረጃው ምንጭ የተጠቀሰ፣ በአጭሩ  የቀረበ

የሶማሊያ ልዩ ሃይል በሞያሌ ህዝብ ላይ ጥቃት ፈጸመ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃከአዲስ አበባ በ790 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሞያሌ ከተማ ልዩ ሀይል እየተባለ በሚጠራው በሶማሊያ ክልል ወታደር በተሰነዘረ የቦምብ ጥቃት 50 ሰውች ሲቆስሉ 3 ሰዎች መገደላቸውን የኦሮሚያ ክልል አስተዳደር እና የክልሉ ደህንነት ቢሮ ሲያስታወቅ የሞያሌ ከተማ ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤትም ፍንዳታውን ዘግቧል። በሌላ በኩል መቀመጫውን ኬንያ ያደረገ ማርሴብ ሬዲዮ ጣቢያ የሞያሌን

ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ካቢላ 250 ዳኞችን ከስራ አባረሩ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 9/2010) የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ካቢላ 250 ዳኞችን በሙስናና ከትምህርት ማስረጃ ጋር በታያያዘ አባረሩ። በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የመሪነት መንበር አባታቸውን ሎራን ካቢላን ተክተው የያዙት ጆሴፍ ካቢላ ከአመታት በፊት በተመሳሳይ ወደ አንድ መቶ የሚጠጉ ዳኞችን አባረዋል። ወደ 80 ሚሊየን ሕዝብ የሚኖርባትና በማዕድን ሃብት የበለጸገችው ሐገር መሪ ጆሴፍ ካቢላ

ኢትዮጵያ በውጭ ምንዛሪ እጥረት ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰባት ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 9/2010)ኢትዮጵያ በውጭ ምንዛሪ እጥረት ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰባት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለጹ። ዶክተር አብይ አሕመድ ከባለሃብቶች ጋር ባካሄዱት ውይይት ላይ እንደገለጹት በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገር ቤት የሚልኩትን የውጭ ምንዛሪ ማቀብ ከፍተኛ ጉዳት አለው። እናም በውጭ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን መንግስትን ለመቆንጠጥ ብላችሁ የምታደርጉት ርምጃ ሕዝብን እየጎዳ ነው ብለዋል።

አቶ በቀለ ገርባ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መልዕክት አስተላለፉ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 9/2010) አቶ በቀለ ገርባ የሰላም ጠንቅ የሆነውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአስቸኳይ እንዲያነሱ ለጠቅላይ ሚኒስትር  አብይ አህመድ መልዕክት አስተላለፉ። በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ በግላቸው ባስተላለፉት በዚሁ መልዕክት ህዝቡ ለሰላም ዘብ ይቁም በማለት ብቻ ሰላም አይገኝም ብለዋል። አቶ በቀለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ

ለሰአታት የተቋረጠው አለም አቀፍ በረራ ዘግይቶ ጀመረ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 9/2010) የኢትዮጵያ ሲቪል አቭዬሽን የአየር ትራፊክ ሰራተኞች በመቱት አድማ ለሰአታት የተቋረጠው አለም አቀፍ በረራ ዘግይቶ ጀመረ። ወደ ሶስት ሰአታት የተስተጓጎለው በረራ መነሻው ምክንያት የአየር ትራፊክ ሰራተኞች ለባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያቀረቡት ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ እንደሆነም ተመልክቷል። በውጤቱም 48 በረራዎች ተስተጓጉለዋል፣ወደ ለንደንና ዱባይ የሚበሩ አውሮፕላኖችም ከዘገዩት ውስጥ ይጠቀሳሉ። በኢትዮጵያ ሰአት

በምስራቅ ጎጃም ብረት ጭኖ ወደ ትግራይ እያመራ የነበረ ከባድ ተሽከርካሪ በህዝብ ታገተ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 9/2010) በምስራቅ ጎጃም መርጦ ለማርያም ብረት ጭኖ ወደ ትግራይ እያመራ የነበረ ከባድ ተሽከርካሪ በህዝብ ተቃውሞ መታገቱ ተሰማ። ለኢሳት በደረሰው መረጃ ላይ እንደተመለከተው ቁርጥራጭ ብረት የጫነው ተሽከርካሪ ወደ ትግራይ ክልል እያመራ መሆኑ ጥቆማ የደረሰው የመርጦ ለማሪያም ከተማ ነዋሪ ተሽከርካሪውን በማስቆም ተቃውሞውን ሲገልጽ ነበር። በህዝቡና በአካባቢው ባለስልጣናት መሃል ውዝግብ መነሳቱም

በሞያሌ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት 4 ሰዎች ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 9/2010) በሞያሌ ከተማ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት 3 ሰዎች ተገደሉ። ከ50 በላይ ሰዎችም ቆስለዋል። በአውቶብስ መናሃሪያ አካባቢ በተፈጸመው በዚሁ የቦምብ ጥቃት ከፍተኛ ደም የፈሰሳቸው ሰዎች ወደ ሆስፒታል ባለመወሰዳቸው ህይወታቸው በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ባለፈው ሳምንት በሞያሌ ዳግም ባገረሸው የሶማሌና የኦሮሞ ተወላጆች ግጭት ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ የተገለጸ