Day: June 13, 2018

የሽግግር መንግስት አስፈላጊነት {ሰማሃኝ ጋሹ (ዶ/ር) }

አሁን በኢትዮጵያ እየተካሄደ በሚገኘዉ የለዉጥ ሂደት በተቃዋሚዉ ሃይል በኩል ሊወሰዱ ስለሚገባቸዉ እርምጃዎች የተለያዩ ሃሳቦች እየተሰነዘሩ ይገኛሉ። በአንድ በኩል ዶ/ር አብይ እየወሰዳቸዉ የሚገኙት እርምጃዎች አበረታች በመሆናቸዉ እሱን እየደገፍን የተሻለ ለዉጦች እንዲደረጉ ግፊት እናድርግ የሚል ነዉ። የእነዚህ ወገኖች መከራከርያ በኢትዮጵያ ያሉት የፖለቲካ ሃይሎች ያላቸዉ የፖለቲካ ፕሮግራም የተለያየ በመሆኑ የሽግግር መንግስት ይመስረት ቢባል

ፊት ከወጣ ጆሮ በኃላ የበቀለው ቀንድ በለጠው (ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር )

ኢት-ኢኮኖሚ           /ET- EC ተወልደ በዓየር፤ አለሙ በባህር፣ ጌታቸው በባቡር፣ መለስ በሃድሮፓወር፣ ግርማዬ በምድር፣ አባይ በስኮር፤ አርከበ በኢንዱስትሪ መንደር፣ተክለወልድ በባንክ ብር፣ ደብረፂዮን በቴሌ ብድር፣ አዜብ በኢፈርት እድር፣ ክንፈ በሜቴክ በር፣ ኢኮኖሚው ወደቀ ከሸረሪቶ ድር!!! ለኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ፣ ለኢትዮጵያዊያን የጋራ ግበረ ኃይል፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፣ ለኢትዮጵያውያን ተጋሩ፣ ለሁሉም ተቃዋሚ የፖለቲካ

“አባ ነቅንቅ” – ኦባንግ ሜቶ ሊሞሸር ነው!!

ከኢትዮጵያውያን ጋር ሁሉ የማይሰበር የጽናት ጋብቻ እንደመሠረተ ያምናል። ከሞት ወዲያ ሳይሆን ለሞት ወዲህ ስላለው ታላቅ አገራዊ ክብር ይጨነቃል። በሁሉም ስፍራ፣ በየትኛውም አጋጣሚ ለሚፈልጉት ሁሉ “አለሁ” የሚል ኢትዮጵያዊ ነው። ዘረኝነትን፥ ዘውገኝነትን፥ ጎሠኝነትን፥ አጥብቆ ይዋጋል፤ ይጸየፋል። ከዘር ቆጠራና ከቂም የጸዳች ኢትዮጵያን ማየት ህልሙ ነው። የመጨረሻው ግብ!! ፍቅርን የሚሰብክ በመሆኑ አፍቃሪዎቹ ከልብ ይወዱታል።

ከአቢሲኒያ ባንክ የተዘረፈው ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ተያዘ

(ኢሳት ዲሲ–ነሀሴ 6/2010) በአቢሲኒያ ባንክ ከ5ሚሊዮን ብር በላይ ተዘርፎ በኋላ ላይ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ቦሌ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን አካባቢ ከሚገኘው የአቢሲኒያ ባንክ ቴሌ መድሃኒያለም ቅርንጫፍ 5 ሚሊየን ስድስት መቶ ሺህ ብር ተዘርፎ በፖሊስ እና በአካባቢው ማህበረሰብ ትብብር ዘራፊዎቹ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አረጋግጧል። የአዲስ አበባ ፖሊስ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ደብዳቤ ላከ

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 6/2010)ኢሕአዴግ የአልጀርሱን ስምምነት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መቀበሉን በመቃወም የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ደብዳቤ ላከ። መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገው ኮሚቴው በላከው ደብዳቤ ላይ እንደገለጸው በበቂ ማስረጃ ባልተደገፈ መልኩ የተደረገው ስምምነት የኢትዮጵያን ጥቅም የሚጎዳ በመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢህአዴግ በኩል የተወሰነውን ውሳኔ እንዲያጤኑት ጠይቋል። የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ

ኦህዴድ ከ2ሺ የሚበልጡ አባላቱን አባረረ

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 6/2010) የኦሮሞ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት/ኦህዴድ/ባካሄደው 8ኛ ጉባኤው ከ2ሺ የሚበልጡ አባላቱን አባረረ። ከ500 የሚበልጡ የድርጅቱ አባላትን ደግሞ ከደረጃቸው ዝቅ እንዲሉ ማድረጉ ተሰምቷል። ለድርጅቱ ቅርበት ያላቸው ወገኖች እንደገለጹት ኦሕዴድ ምንጠራ ያካሄደባቸው እነዚህ ግለሰቦች ነዋሪዎችን በአስተዳደር የበደሉ የሌላ አካባቢ ተወላጆች ናቸው ያሏቸውን ሰዎች ደሞ ከቀያቸው ያባረሩና ያቆሳቆሉ ናቸው። ትላንት ማክሰኞ የሶስት

ከሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች አምስቱ ታፍነው ተወሰዱ

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 6/2010) ለአቤቱታ አዲስ አበባ ከሚገኙት የሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች መካከል አምስቱ ታፍነው መወሰዳቸው ተገለጸ። ላለፉት ሁለት ወራት አዲስ አበባ ሆነው በሶማሌ ክልል ህዝብ ላይ የሚደርሰውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት አፈናና ግድያ እንዲቆም ለመጠየቅ እያደረጉ ያሉት ጥረት በህወሃት ደህንነቶችና የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ባሰማራቸው አፋኝ ሃይሎች ምክንያት ሊሳካ እንዳልቻለ የደረሰን መረጃ

በወልቂጤ በተነሳው ግጭት የሰዎች ህይወት ማለፉንና በርካታ ንብረትም መውደሙን ነዋሪዎች ገለጹ

በወልቂጤ በተነሳው ግጭት የሰዎች ህይወት ማለፉንና በርካታ ንብረትም መውደሙን ነዋሪዎች ገለጹ (ኢሳት ዜና ሰኔ 6 ቀን 2010 ዓ/ም) ባለፈው እሁድ የእግር ኳስ ጨዋታን ሰበብ በማድረግ የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ፣ ዛሬ ግጭቱ ተባብሶ የሰዎች ህይወት ማለፉንና በርካታ ቤቶችና የንግድ ድርጅቶች መውደማቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ትናንት ማክሰኞ ደግሞ ካምፕ 99 በሚባለው አካባቢ ከህገወጥ ግንባታ

የሐረሪ ብሄራዊ ሊግ ዛሬ ባደረገው አስቸካይ ስብሰባ የድርጅቱ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር ከስልጣናቸው ማንሳቱን የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

የሐረሪ ብሄራዊ ሊግ ዛሬ ባደረገው አስቸካይ ስብሰባ የድርጅቱ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር ከስልጣናቸው ማንሳቱን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። (ኢሳት ዜና ሰኔ 6 ቀን 2010 ዓ/ም) ሐረሪ ብሔራዊ ሊግ አመራሮች ለ 27 አመታት በክልሉ በሚኖሩ የተለያዩ ብሄረሰቦች በተለይ የኦሮሞ ህዝብ ላይ የሚያደርሱት ጭቆና እንዲቆም በአሚር አብዱላሂ አዳራሽ ቁጥራቸው ከ 600 በላይ የሚሆኑ የብሔረሰብ

በሀዋሳ እና ወልቂጤ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 6/2010) በደቡብ ክልል ሀዋሳ እና ወልቂጤ ከተሞች በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ። በሃዋሳ እና ወልቂጤ ከተሞች  ግጭቶች ተከስተዉ በርካታ ሰዎች ተጎድተዋል። በሁለቱም ከተሞች የተከሰተውን ግጭት ተከትሎም ሰዎች መገደላቸው እየተነገረ ነው። በሃዋሳ የሚከበረው የሲዳማ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨንበላላ በአል ሲከበር በከተማዋ ቁጥሩ እጅግ የበዛ ሰው