Day: April 16, 2018

”ቢቢሱ ሃርድ ቶክ” ቆይታ ህወሃትና እና “የብሄራዊ ጥቅም”

”ቢቢሱ ሃርድ ቶክ” ቆይታ ህወሃትና እና “የብሄራዊ ጥቅም”በቅድሚያ ምስጋና፦ ባለፈው ሳምንት በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ ከሆነው የቢቢሲ ሃርድ ቶክ/BBC Hardtalk  ጋር  ቆይታ ማድረጌ ይታወቃል። የፕሮግራሙ ይዘት ጠንከር ያሉ ሙግቶችን ተሞርኩዞ ምላሽ የሚሰጥበት በመሆኑ በብዙዎች ዘንድ የሚደፈር አለመሆኑም ይተወቃል። ወደ ኋላ ሔዶ ለማስታወስ ያህል የፕሮግራሙ አዘጋጆች ከወያኔ ቁንጮ ከነበረው ሟቹ መለስ

ራይላ ኦዲንጋ ኬንያን ወክለው በዊኒ ማንዴላ የቀብር ስነ ስርአት ላይ ተገኙ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 8/2010) የኬንያው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ራይላ ኦዲንጋ ኬንያን ወክለው በዊኒ ማንዴላ የቀብር ስነ ስርአት ላይ መገኘታቸው ተሰማ። ራይላ ኦዲንጋ በቀብር ስነስርአቱ ላይ የተገኙት በሃገሪቱ መንግስት ተወክለው መሆኑንም ቢሮአቸው አስታውቋል። የራይላ ኦዲንጋ ወደ ስፍራው መጓዛ በሀገሪቱ የተፈጠረው ሰላምን የማውረድ ሒደት ውጤታማ መሆኑን ማሳያ ነው ተብሏል። በመጨባበጥ የተጀመረው የኡሁሩ ኬንያታና

ግብጽ የኢትዮጵያና የሱዳን መንግስታት ያወጧቸውን መግለጫዎች ውድቅ አደረገች

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 8/2010) ግብጽ በአባይ ግድብ ግንባታ ጉዳይ ላይ የተፈጠረውን አለመግባባት በተመለከተ የኢትዮጵያና የሱዳን መንግስታት ያወጧቸውን መግለጫዎች ውድቅ አደረገች። ግብጽ የተቋረጠው ውይይት በካይሮ እንዲቀጥል ብትፈልግም ጥሪውን አሁን ለመቀበል ዝግጁ እንዳልሆነች የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል   አቀባይ ገልጿል። የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በአባይ ግድብ ግንባታ ጉዳይ ላይ በካርቱም የተካሄደው የኢትዮጵያ፣የሱዳንና

አቶ ታዬ ደንደአ፣ስዩም ተሾመና ኢያሱ አንጋሱ ከወህኒ ወጡ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 8/2010)ለሁለተኛ ጊዜ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን ተከትሎ በቁጥጥር ስር የዋሉት መምህር ስዩም ተሾመና አቶ ታዬ ደንደአ ዛሬ ከወህኒ ቤት ወጡ። የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፖሊስ ኮሚሽነር ኮማንደር ኢያሱ አንጋሱም ከወህኒ መፈታታቸው ታውቋል። በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በጽሑፍ እንዲሁም በውውይትና በቃለ ምልልስ በንቃት የሚሳተፈው መምህርና ጦማሪ ስዩም ተሾመ እንዲሁም የኦሮሚያ

የጸጥታና የደህንነት ተቋማት ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነጻ ሆነው እንዲሰሩ ይደረጋል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 8/2010)የኢትዮጵያ የጸጥታና የደህንነት ተቋማት ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነጻ ሆነው እንዲሰሩ ይደረጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ተናገሩ። ለቅሬታ ምንጭ የሆኑ ሕጎችም ማሻሻያ እንደሚደረግባቸው ቃል ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ይህንን የተናገሩት ትላንት በሚሊኒየም አዳራሽ በተጠራ ሕዝባዊ መድረክ ላይ መሆኑም ታውቋል። ከጅጅጋና አምቦ ፣ በቤተ መንግስት ከፖለቲካ ፓርቲዎች እና  ከመቀሌ

የብርጋዴር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው የስልጣን መልቀቂያ ተቀባይነት አገኘ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 8/2010) የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን/ሜይቴክ/ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው የሕዝብና የሃገር ሃብት አባክነው ሳይጠየቁ የስልጣን መልቀቂያቸው ተቀባይነት ማግኘቱ ተነገረ። ሜይቴክ የተለያዩ ግዙፍ የመንግስት ፕሮጀክቶችን በጊዜ ባለመፈጸምና ከፍተኛ የገንዘብ ብክነት በመፈጸም ኢትዮጵያ በቢሊዬኖች የሚቆጠር ብር እንድታጣ ማድረጉን የመንግስት ሪፖርቶች ያመለክታሉ። ብርጋዴር ጄኔራሉ ከሜቴክ የስራ ሃላፊነታቸው ቢለቁም በመከላከያ የስልጣን ድርሻቸው

በጉጂ ተወላጆች እና ጌዲዮ ብሔረሰቦች መካከል በተፈጠረው ግጭት ከ10 በላይ ሰዎች ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 8/2010) ባለፈው ሳምንት በደቡብ ኢትዮጵያ በጉጂ ተወላጆች እና ጌዲዮ ብሔረሰቦች መካከል የተፈጠረው ግጭት ተባብሶ ትናንት ምሽት ከ10 በላይ ሰዎች ተገደሉ። ግድያው  እየተካሄደ ያለው  ቡሌ ሆራ ወይንም ሃገረ ማርያም  በተሰኘችው ከተማ ሲሆን በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ሰዎች  አስክሬን ዛሬ በሆስፒታል እንደሚገኙ የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በዚህም በግጭቱ እስካሁን የተገደሉ ሰዎች ቁጥር

በወልድያ እግር ኳስ ቡድን ላይ የተላለፈው ውሳኔ ፖለቲካዊ እንደሆነ ተነገረ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃየኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በወልዲያ እና ፋሲል ከተማ ጨዋታ ዙርያ ያስተላለፋቸውን ውሳኔዎች ዛሬ የአማራ ብዙሃን መገናኛ በፌስቡክ ገጹ ዘግቦታል።ውሳኔ1. ለፋሲል ከተማ ፎርፌ እንዲሰጥ (3 ነጥብ + 3ጎል)2. በመሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ስታድየም ለአንድ አመት ጨዋታ እንዳይካሄድ3. ቀሪ የሜዳው ጨዋታዎችን ከወልዲያ በ500 ኪ.ሜ ርቀት እንዲያደርግ4. 250 ሺህ ብር

“ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” የትውልድ ቃልኪዳናችን ነው! (ከልሳነ ግፉዓን ድርጅት )

የወልቃይት ህዝብ ትግል መነሻው የፍሽስት ህወሃት ወረራና ተስፋፊነት ሲሆን የተጀመረውም የባንዳው ቡድን ታጣቂዎች የተከዜን ወንዝ ተሻግረው የጎንደርን/ወልቃይትን መሬት ከረገጡበት ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ ነው። ይህ ህወሃት አቅዶና ተዘጋጅቶ የቆሰቆሰውና ለብዙ ንጹሃን ወገኖቻችን ደም መፍሰስ ምክንያት የሆነው ግጭት ለአለፉት 40 ዓመታት የቀጠለና እኛም በግፍ የተነጠቅነውን የአባቶቻችን ዕርስት እስክናስመልስ ድረስ ትላንት፣ ዛሬና፣ ወደ

የጠ/ሚ አቢይ አህመድ እና የፕሬዝዳንት ትራምፕ የሶሻል ሚዲያ ባላንጣነት (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

ጠ/ሚ አቢይ እንዲህ ይሉናል:- “ትልቁ ችግር የዲያስፓራ የኢንፎርሜሽን ምንጭ ፌስቡክ ነው። ሶሻል ሚዲያ ነው። ከዛ ይሰማና ያለቅን መስሎት የተባላን መስሎት አዛ ስቃይ ውስጥ ባገኘው አጋጣሚ ሰላም ማውረድ ሣይሆን ነዳጅ መጨመር ይሆናል ስራው። ያ! እንዲቀር እኔ የምመኘው ወልቃይት አካባቢ፤ አርማጮህ አካባቢ ያሉ በዚህም በዚያ ያሉ ዲያስፓራዎች ወደ ሃገራቸው እንዲመጡ ነው። መተው