ትግራዋይ አባቶቻችሁን አንድ በሉልን ግፉ ሞልቶ እየፈሠሠ ነው!! (በድንበሩ ደግነቱ)

በፖለቲካው ዓለም የሚሟሽሸው፥ የሚያንሰው፥ የሚጠላው፥ የሚደበዝዘው፥ ዕድሜው የሚያጥረው እሥረኛው ሳይሆን አሣሪው ነው። ማንዴላ በፖለቲካ በንቃት (actively) ከተሣተፈበት ዘመናት ይበልጡን ያሳለፈው በእሥር ቤት ነበር። የእሥር ዘመኑ በሥልጣን ከቆየበት አንፃር ከአምሥት እጥፍ ይበልጣል።  በፍቅሩ ያልተለከፈ ደቡብ አፍሪካዊ የለም ቢባል ሀሰት አይሆንም። የማንዴላን ያህል በዓለም ተወዳጅ የነበረ ሰብአዊ ፍጡር በተለይም በፖለቲካው ውስጥ ተዋናይ

ፓርላማው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ካፀደቀ የህወሃትን ገመድ በአንገቱ ላይ በገዛ እጁ እንዳሰረ ይቆጠራል

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ፤ የህወሃት የወታደራዊ አገዛዝ አዋጅ ማለት፤ እንኳን የሰው ልጁ እንስሳትም ቢሆኑ አንገታቸው ላይ ገመድ ሊታሰር ሲል በፀጋ አይቀበሉም። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በመላ ኢትዮጵያውያን ያልተደገፈና ከውጭ አገራትም ሆነ ከአለም አቀፍ ድርጅቶችም ጠንካራ ተቃውሞ የተነሳበት መሆኑ በሚገባ ይታወቃል። የአዋጁ ዋና ዓላማ ህወሃት በኢትዮጵያ ሕዝብ የተነሳበትን ተቃውሞ ለመጨፍለቅ፤ በኦህዴድና ብአዴን እየተነሳ

የቄሮዎች እና የታጋዮች ትውልድ ግጭት፡ በጦርነት ያሸነፈ በጦር አይገዛም!

1: የኢትዮጲያ ፖለቲካ የኋሊት ጉዞ በሀገራችን ፖለቲካ ባለፉት 15 ቀናት የታዩት ለውጦች በ2009 ዓ.ም 365 ቀናት ውስጥ ከታዩት ለውጦች በላይ ጉልህ ሚና አላቸው።ባለፉት 3 አመታት የታዩት ለውጦች ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 13 አመታት ከታዩት ለውጦች የበለጠ ፖለቲካዊ አንድምታ አላቸው። “ለምን እና እንዴት?” የሚሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ በቅድሚያ “በሀገራችን ፖለቲካ ውስጥ ምን

በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች አመጽ ተነሳ

(ዘ-ሐበሻ) ማምሻውን በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የሆነ የተማሪዎች አመጽ ተነሳ:: እንደ ዜና ምንጮች ገለጻ በአሁኑ ወቅት ዩኒቨርሲቲው በአጋዚ ሰራዊት የተከበበ ሲሆን በርካታ ተማሪዎች ላይ ጉዳት ደርሷል:: የመብት ጥያቄ በማንሳት የተጀመረው ይኸው ሰላማዊው የተማሪዎቹ አመጽ በመጨረሻም ፖሊስ ገብቶ የሃይል እርምጃ ሲወስድ ተማሪዎቹም መጋጨት እንደጀመሩ የደረሰን መረጃ ያመለክታል:: ምንጮቹ እንደሚሉት እስካሁን ከ30 በላይ

የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ እና የህወሓቶች አሻጥር (የሰነድ ማስረጃ)

ጥቅምት 03/2010 ዓ.ም በተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዶ ነበር። በወቅቱ “ይህን የተቃውሞ ሰልፍ ማን ነው የሚያስተባብረው?” የሚለው ጥያቄ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። በውጪ የሚገኙ የኦሮሞ ልሂቃን የተቃውሞ ሰልፉን እንዳልጠሩ ሲገልፁ ነበር። በተመሳሳይ አዲሱ የኦህዴድ አመራር በጉዳዩ ዘሪያ እጁ እንደሌለበት መግለፁ ይታወሳል። በእርግጥ ሰልፈኞች ከወትሮ በተለየ መልኩ የኦነግን ባንዲራ ይዘው

ብአዴን ከአማራው ክልል ውጭ ላሉ አማርኛ ተናጋሪዎች እቆማለህ አለ  – ግርማ ካሳ

ብአዴን ከረጅም ጊዜ ስብሰባው በኋላ ረጅም መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው ከብዙ ወገኖች ዉግዘትን አስከትሎበታል። እኔ የተለየ አመለካከት ነው ያለኝ። በብአዴን መግለጫ ቅር የተሰኙ ወገኖች ለምን ቅር እንደተሰኙ በሚገባ ይገባኛል። እኔም መግለጫው ላይ መካከት የነበረባቸው ሁለት አበይት ጉዳዮች ባለመጠቀሳቸው አዝኛለሁ። በአማራ ክልል የክልሉ መንግስት ሳይፈቅድና ሳያዝ አጋዚ የብዙ ወገኖችን ሕይወት ቀጥፏል። የብአዴን

ዓመፀኛ ዋሻ

መነሻ፤ ወርሃ የካቲት ለነፃነትና ለባንዲራ ከወራሪዎች ጋር ተናንቀው ኢትዮጵያን በነፃነት ያቆምዋትን ሠማዕታት አብናቶቻችንን (አባት እናቶቻችንን) የምንዘክርበትና ስለባንዲራና ስለኢትዮጵያ ቃል ኪዳናችንንም የምናድስበት ወር ነው። እነሆ ደግሞ በዚህ ዘመን ኢትዮጵያን ካነቀው ሀገር በቀል ዘረኛ ወራሪ የህወሃት አገዛዝ ነፃነቷንና ክብሯን ለመመለስ በሚደረገው የህልውና ትንቅንቅ በህወሃት ወህኒ ቤቶች ወደር አልባ ናዚስታዊ ግፍና ሰቆቃ የተፈፀመባቸውን

በለውጥ ማዕበል ውስጥ የምትናወጠው የኢህአዴግ መርከብ! (በዳዊት ከበደ ወየሳ)

ኢትዮጵያዊነት ሞቶ ፍታት እየተደረገለት ነው ከሚባለው ኦሮሚያ ምድር፤ የአዳዲሶቹን መሪዎች ንግግር እየሰማን ቀልባችን ወደነሱ መሳብ ከጀመረ ሰነባበተ። ህዝቡ ይህን ያህል ስሜት ሰጥቶ ሊሰማቸው የቻልንበት ዋና ምክንያት ደግሞ፤ ሲባልለትና ሲጮህለት የነበረውን ኢትዮጵያዊነት ካልጠበቀው ወገን፤ ጎልቶ እና ጎልብቶ ይሰማው ስለጀመረ ነው። እናም ይህን መልካም ጅምር የሚቃወም አንደበት ባይኖረንም፤ አሁንም ምላሽ ያላገኙ ጥያቄዎችን

የቋንቋዎች ትምህርት አስፈላጊነት | ከፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ

ከመጀመሪያው ልጀምር፤ ቋንቋ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠ የመገናኛ ዘዴ ነው። እንደማንኛውም ባህል ከትውልድ ወደ ትውልድ ይተላለፋል። አንድ ሰው የማሰብ ችሎታው የቱን ያህል እንደሆነ የሚመረምሩ ጠበብት፥ “ደንቆሮ ሆኖ የተወለደ ሰው መነጋገር ለምን አይችልም?” የሚል ጥያቄ አላቸው። ሲያድግ የሰማው ቋንቋ ስለሌለው በየትኛው ቋንቋ ይናገር? ቋንቋ አንድ ማኅበረሰብ የፈጠረው መሣሪያ ነው። ያንን ማኅበረሰብ ነገድ