Day: March 15, 2018

በባልቲሞር የአርበኞች ግንቦት 7 አባላት የተዘጋጀ

የአርበኞች ግንቦት 7 አባላት በባልቲሞር የተዘጋጀ የኢትዮጵያ መጪ እድል ያሳስቦታል ? የመፍትሄው አካል መሆን ይፈልጋሉ ? እንግዲያውስ ይምጡ እና በጋራ ስለሃገራችን ጉዳይ እንወያይ። በግል ከምቆጨት እና ከማዘን በጋራ መፍትሄውን እንፈልግ በዚህ ስብሰባ ላይ ከተመልካችነት ወደ ተሳታፊነት መሸጋገሪያ መንገዱን አመላካችና ጠቋሚ መንገዶችን የምንወያይበት ነው። ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር !!! Address 10207